የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ ኤጀንሲ ቦርድ አባላት የኤጀንሲውን የ9 ወራት እቅድ አፈፃፀም ክንውን ሚያዝያ 15 ቀን 2013 ዓ.ም በመገምገም አቅጣጫዎችን አስቀመጠ፡፡ ኤጀንሲው በ9 ወራት ውስጥ ያከናወናቸውን ዋና ዋና ተግባራት ለቦርድ አባላቱ ያቀረበ ሲሆን በፕሌስመንት ግዥ የፈፀማቸውን ሪኤጀንቶች በጤና ተቋማት ሙሉ በሙሉ ባለመወሰዳቸው በኤጀንሲው ላይ ያደረሠውን ኪሣራ ኤጀንሲው ባዘጋጀው ጥናት ለአባላቱ ቀርቧል፡፡ 11 ቢሊዮን በላይ ዋጋ የነበራቸውን […]