ከኢትዮጵያ መድሃኒት አቅራቢ ኤጀንሲ ድሬደዋ ቅርጫፍ ጋር የቅርብ ግንኙነት በመፈጠር የጤና ግብአቶችን ያሉትን መድሀኒቶች ለህብረተሠቡ በማድረሥ ተደጋግፈው እየሠሩ መሆናቸውን የድሬዳዋ አስተዳደር ጤና ቢሮ ሀላፊ ወ/ሮ ለምለም በዛብህ መጋቢት 28 ቀን 2013 ዓ.ም ገለፁ።ያሉብንን የጋራ ችግሮች ለመፈታት የጤና ቢሮው አና የቅርጫፉ ሀላፊዎች ያሉበት የጋራ ቡድን ተቋቁሞ የአቅርቦት ችግሮች በየ ጊዜው እየገተገመገሙ የጋራ መፈትሄ እንሰጣለን ብለዋል።በኮረና ተፅእኖ […]