የኢትዮጲያ መድኃኒት አቀራቢ ኤጀንሲ ጎንደር ቅርንጫፍ ዘመናዊ አሰራርን ተከትሎ መስራት በመቻሉ ለሌሎች ተቋማት ተሞክሮ የሚቀመርበት ተቋም ሊሆን ይገባል ተባለ።
የጎንደር ቅርንጫፍ በአመቱ በአሳየዉ ከፈተኛ አፈፃፀም እንዲሁም በኢንተረናሽናል መመዘኛ የላቀ ዉጤት ማምጣቱን እና የ ISO 9001:2015 ሰርተፊከት ማግኝቱን ተከትሎ የጤና ሚንስትር የተከበሩ ዶክተር ሊያ ታደሰ ፣ የኢትዮጲያ መድኃኒት አቀራቢ ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር ዶክተር አብድልቃድር ገልገሎ ፣ የአማረ ክልል ጤና ቢሮ ከፋተኛ ሀላፊዎች ፣ የኢትዬጲያ ህብረተሰብ ጤና ኤንስቲቲዩት እና አጋር አካላት እንዲሁም የተለያዩ ሚዲያዎች ኤጀንሲዉ ያለበትን […]