የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ ኤጀንሲ ለጤና ሚኒስቴር በድጋፍ የተገኘውን ለቲቢ ምርመራ አገልግሎት የሚውል የGenexpert ማሽን ጳጉሜ 3 ቀን 2013 ዓ. ም የኢፌድሪ ጤና ሚኒስቴር ሚኒስትር ዶ/ር ሊያ ታደሰ በተገኙበት ርክክቡ ተካሄዷል።የቲቢ በሽታን ለመቀነስ በሚደረገው ከፍተኛ ጥረት ላይ ስልጠናዎችንና የምርመራ ማሽኖችን ድጋፍ እያደረጉ ላሉ ለUSAIDእና ለአሜሪካ መንግስት ዶ/ር ሊያ ምስጋና አቅርበዋል።የቲቢ በሽታን ለመቀነስና ለመቆጣጠር እንደ ሀገር ለበርካታ […]