የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ ኤጀንሲ ከዋናው መ/ቤት እና ካሉት ቅርንጫፎች ከመላው ሰራተኞቹ ከወር ደሞዛቸውን በማዋጣት ለጀግናው የሀገር #መከላከያ ሰራዊት የ10 ሚሊዮን ብር ድጋፍ የጤና ሚኒስቴር ሚኒስትር ዲኤታ ወ/ሮ አልምፀሃይ ጳውሎስ እና የኤጀንሲው ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር አብዱልቃድር ገልጋሎ በተገኙበት በመከላከያ ዋና መ/ቤት ተገኝተው ለመስከረም 28/2014 ድጋፉን አስረክበዋል፡፡የጤና ሚ/ር ዲኤታ ወ/ሮ አልምፀሃይ ጳውሎስ ተጠሪ ተቋማትን በማስተባበር ድጋፉ ተጠናክሮ […]