November 19, 2021
የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ አገልግሎት ከ5 ሚሊየን ዶዝ በላይ የኮቪድ-19 የክትባት መድኃኒቶችን ማሰራጨቱን የመጋዘን አያያዝ ክምችት አስተዳዳር ባለሙያ ወ/ሮ ማስተዋል አበባው ህዳር 9 ቀን 2014 ዓ.ም አስታወቁ፡፡የተሰራጩት የክትባት መድኃኒቶችም አስትራ ዜኒካ፣ሳይኖፋርም፣ጆንሰን ኤንደ ጆንሰን እና ፋይዘር ሲሆኑ በአጠቃላይ 5 ሚሊየን 60ሺህ 616 ዶዝ መጠን እንዳላቸው እና የበሽታውን ስርጭት ለመቀነስ ለሚካሄደው የኮቪድ-19 የክትባት ዘመቻ መሆኑን ወ/ሮ ማስተዋል አብራርተዋል፡፡ስርጭቱም […]