የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ አገልግሎት ከጥር 2 እስከ 16 ቀን 2014 ዓ.ም ለሚካሄደው ለማህፀን በር ካንሰር መከላከያ የክትባት ዘመቻ መድኃኒት በማሰራጨት ላይ እንደሆነ የመጋዘን አያያዝ ክምችት አስተዳደር ባለሙያ ወ/ሮ ማስተዋል አበባው ገለጹ፡፡አገልግሎቱ የሚያሰራጨው የክትባት መድኃኒት HPV(Human Papilloma virus) እንደሆነ ባለሙያዋ ገልጸው ክትባቱ እድሜያቸው 14 ዓመት የሆኑ ልጃገረዶች ለመጀመሪያ ጊዜ የሚሰጥ እና ከዚህ በፊት የመጀመሪያውን ዙር ለተከተቡ […]