በእውቅና መርሀግብሩ የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ ተገኝተው እንደተናገሩት አጠቃላይ የሀገሪቱን የጤና አገልግሎት ለማሻሻል የመድሀኒት እና የህክምና ግብአት አቅርቦት ሂደት መዘመን፣መሻሻልና መቀላጠፍ ወሳኝ መሆኑን አንስተው አሰራሩን ለማሻሻል እና ጥራትና ፈዋሽ መድሀኒትቶችን እንዲሁም ግብአቶችን ለተገልጋዬች ለማድረስ ሚኒስቴር መስሪያቤቱ እና የኢትዮጵያ መድሀኒት አቅራቢ አገልግሎት ሲሰሩ እንደነበር አስታውሰው በማኔጅመንቱ እና በጠቅላላው ሰራተኞች ብርቱ ጥረትም አለም አቀፍ የጥራት ማረጋገጫ […]