የኢትዮጵ መድኃኒት አቅራቢ አገልግሎት የደሴ ቅርንጫፍ በጦርነት ከወደመ እና ከተዘረፈ በኋላ በተደረገው ርብርብ ከጥር 16/2014 ዓ.ም ጀምሮ ዳግም አገልግሎት መስጠት መጀመሩን የአገልግሎቱ ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር አብዱል ቃድር ገልጋሎ ገለፁ፡፡ እንደ ዋና ዳይሬክተሩ ገለፃ 190 ሚሊዮን ብር ዋጋ ያላቸው መድኃኒቶች ወደ ቅርንጫፍ ደርሰው ለጤና ተቋማት በመሰራጨት ላይ እንደሚገኙ ተናግረዋል፡፡ በተለይም ለእናቶችና ለህፃናት የሚውሉ የህክምና ግብዓቶችን ጨምሮ […]