June 28, 2023
በ2023ዓ.ም በአፍሪካ ፈጣን ምላሽ ሰጪ እና ቀልጣፋ የመድኃኒቶች አቅርቦት ሰንሰለት ያለው ተቋም የመሆን ራዕይን የሰነቀው የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ አገልግሎት የአቅርቦት ሰንሰለቱ ዉጤታማ እንዲሆን የአገልግሎቱ ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር አብዱልቃድር ገልገሎ እና የኢትዮጵያ አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት ም/ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ታዬ ግርማ የመግባቢያ ሰነድ ተፈራርመዋል፡፡ ከጤና ተቋማት የሚላኩ የግብዓት ፍላጎት ትንበያዎች ትክክለኛ እንዲሆኑ ለማስቻል ፤ ፈጣን የሆነ የግዢ […]