October 12, 2023
የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ አገልግሎት የ2015 ዓ.ም በጀት አመት የስራ አፈፃፀሙን ከመስከረም 22-24/2016 ዓ.ም በአዳማ ከተማ ገልማ አባገዳ አዳራሽ ገመገመ። የአገልግሎቱ ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር አብዱልቃድር ገልገሎ የመክፈቻ ንግግር እና የእንኳን ደህና መጣችሁ መልእክት አስተላልፈዋል፡፡ በግምገማው ቁልፍ የስራ ሂደቶች አፈፃፀም ከ12ቱ ስትራቴጅክ ግቦች አንፃር፣ የህክምና ግብዓቶች በማዕከልና በቅርንጫፎቻችን የመገኘት ምጣኔና ስርጭት፣ የERP ትግበራ አሁን ያለበት ደረጃ በዝርዝር […]