December 1, 2023
፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨ አገልግሎቱ በ10ኛው ዙር ሀገር አቀፍ የጥራት ሽልማት ዉድድር ለሁለተኛ ጊዜ ተሣትፎ የ3ተኛ ደረጃ የዋንጫ ተሸላሚ ሲሆን ሽልማቱን የአገልግሎቱ ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር አብዱልቃድር ገልገሎ ህዳር 15 ቀን 2016 ዓ.ም. በታላቁ ቤተ-መንግስት ተቀብለዋል። ሽልማቱ ተቋማዊ የለውጥ ስራዎች ፍሬያማ ውጤት ማስመዝገብ መቻላቸውን ማረጋገጫ ሲሆን የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ አገልግሎት ምንም እንኳ ዘርፈ ብዙ እምርታዊ የለውጥ ጉዞ ላይ ያለ […]