December 21, 2023
፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨ የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ አገልግሎት ለመንግስት የጤና ተቋማት የሚሰጠውን ቀጥታ ስርጭት አገልግሎት (Last Mile Delivery) ለማሳደግ እየሰራ ይገኛል ፤ በዚህም አርባምንጭ ቅርንጫፍ ከ43% ወደ 67.5% በጥቅሉ 259 የጤና ተቋማትን የጤና ፕሮግራም ግብአቶችን በቀጥታ ያደርሳል። በ2015 ዓ.ም ጥቅምት ወር ላይ ለክትባት መድኃኒቶች በቀጥታ የሚደርስባቸው የጤና ተቋማት ብዛት 41 የነበሩ ሲሆን አሁን ላይ ወደ 101 ማሳደግ መቻሉን […]