December 22, 2023
፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨ የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ አገልግሎት በግሎባል ፈንድ የገንዘብ ድጋፍ የኤች. አይ. ቪ፣ የቲቢ፣ የወባ መድኃኒቶች እና መመርመሪያ ኪቶች ከሚያቀርቡ አለም አቀፍ አምራቾች በኢትዮጵያ ተወካዮች ጋር ታህሳስ 11 /2016 ዓ.ም ተወያይተዋል ፡፡ አምራቾቹ ግብዓቶች ወደብ ላይ እንዳይቆዩ የተደራጀ ሰነድ ለአገልግሎቱ በፍጥነት በመላክ እንዲሁም የእርስ በእርስ ተግባቦትን በማሳደግ ፈጣን የህክምና ግብዓቶች አቅርቦት እንዲኖር ማስቻል ይገባቸዋል ሲሉ የአገልግሎቱ […]