December 26, 2023
፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨ የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ አገልግሎት የ10 አመት ስትራቴጂክ እቅድ ለመተግበር ካስቀመጣቸው እቅዶች አንዱ የአመራሩን የመፈፀም አቅም ማጎልበት ሲሆን (Your Transformational Challenge YTC STEP 2.0) የዚህ አካል የሆነውን ለተከታታይ 6 ወራት በተለያዩ ርዕሰ ጉዳዮች የተሰጠውን ስልጠና የወሰዱ 54 አመራሮች በታህሳስ ወር 2016 ዓ.ም ስካይ ላይት ሆቴል በተደረገ ስነ-ስርዓት የምስክር ወረቀት አግኝተዋል ። የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ አገልግሎት […]