January 3, 2024
፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨ የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ አገልግሎት ከአስር አመት ስትራቴጂካዊ እቅድ የተወሰደው የቀጣይ ሶስት ዓመታት የመካከለኛው ዘመን እቅድ (Pharmaceutical Supply Development and Investment Plan _ PSDIP) ሰነድ ክለሳ የአገልግሎቱ ከፍተኛ አመራሮች፣ ዳይሬክተሮች እና የቅርንጫፍ ስራ አስኪያጆች በተገኙበት ከታህሳስ 19-20/2016 ዓ.ም በአዳማ ከተማ አውደ ጥናት አካሄደ ። የፈጣን ጊዜ ምላሽ አስተዳደር (Emergency supply chain managment) የህክምና መሳሪዎች አስተዳደርን […]