January 15, 2024
⨳⨳⨳⨳⨳⨳⨳⨳⨳⨳⨳⨳⨳⨳⨳⨳⨳ የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ አገልግሎት ሽሬ ቅርጫፍ ከተለያዩ የስራ ክፍሎች የተውጣጡ የልዑካን ቡድን ሰሞኑን በአዳማ ቅርንጫፍ በመገኘት የልምድ ልውውጥ አደርገዋል፡፡ የዕለቱን ፕሮግራም አስመልክተው የአዳማ ቅርጫፍ ስራ አስኪያጅ አቶ አስረስ ተሾመ ከቅርንጫፉ ማኔጅመንት አባላት ጋር በመሆን ለታዳሚዎቹ ደማቅ አቀባበል በማድረግ የእንኳን ደህና መጣችሁ ንግግር በማድረግ የእለቱን ፕሮግራም አስጀምረዋል፡፡ ይህ በእንዲህ እንዳለ የልዑካን ቡድኑ በቅርንጫፉ በየስራ ክፍሉ […]