የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ አገልግሎት ድሬዳዋ ቅርንጫፍ ለ274 ጤና ተቋማት የህክምና ግብዓቶችን እያቀረበ ሲሆን፤ በዚህም የጤና ፕሮግራም ግብአቶችን በቀጥታ ስርጭት (Last mile delivery) ለመንግስት ጤና ተቋማት እያደረሰ ይገኛል፡፡ ቅርንጫፉ በቀጥታ ስርጭት በ2015 ዓ.ም መጨረሻ ላይ ለ94 ጤና ተቋማት ያደርስ የነበረዉን በበጀት አመቱ ወደ 154 ተቋማት ማድረስ እንደተቻለ እና ለዉጡ ከ34% ወደ 56% ማሳደጉን የድሬዳዋ ቅርንጫፍ የመጋዘን […]