የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ አገልግሎት ለአጥንት ስብራት ጥገና ህክምና አገልግሎት የሚውሉ የOrtho Pendic ህክምና መሳሪያዎችን ከህዳር 13 ቀን 2014 ዓ.ም ጀምሮ በማሰራጨት ላይ እንደሆነ የመድኃኒት ክምችትና ስርጭት ባለሙያ አቶ የቻለ ሽፈራው ጥር 16 ቀን 2014 ዓ.ም ገለጹ፡፡ የአገልግሎት ተቋሙ ከሚያሰራጫቸው የOrtho Pendic የህክምና መሳሪያዎች መካከል k wire, SET-DRILL BIT, Set- power drill, set- locking 3.5mm, Set […]