የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ ኤጀንሲ አመራሮችና ሠራተኞችበ”#ጀግንነት ቀን “ለጀግናው የሀገር መከላከያ ሠራዊት ጳጉሜ 4 ቀን 2013 ዓ.ም የደም ልገሳ አድርገዋል።ከደም ልገሳው በተጨማሪ አስፈላጊውን ድጋፍ ለማድረግ ለብሄራዊ ክብራችን አኩሪ መስዕዋትነት የሚጠበቅብንን ሁሉ ለመክፈል ከዋና መ/ቤት እስከ ቅርጫፍ የኤጀንሲው ማህበረሰብ ዝግጁ እንደሆኑ ገልጸዋል ። አወል ሀሰን
የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ ኤጀንሲ አመራሮችና ሠራተኞችበ”#ጀግንነት ቀን “ለጀግናው የሀገር መከላከያ ሠራዊት ጳጉሜ 4 ቀን 2013 ዓ.ም የደም ልገሳ አድርገዋል።ከደም ልገሳው በተጨማሪ አስፈላጊውን ድጋፍ ለማድረግ ለብሄራዊ ክብራችን አኩሪ መስዕዋትነት የሚጠበቅብንን ሁሉ ለመክፈል ከዋና መ/ቤት እስከ ቅርጫፍ የኤጀንሲው ማህበረሰብ ዝግጁ እንደሆኑ ገልጸዋል ። አወል ሀሰን
የተከበራችሁ የሀገራችን ህዝቦች፣ የኤጀንሲያችን ደንበኞች፣ ባለድርሻ እና አጋር አካላት፣ እንዲሁም የተቋማችን ሰራተኞች እና አመራሮች በቅድሚያ እንኳን ለ2014 ዓ.ም አዲስ ዓመት በሰላም፣ በጤና አደረሳችሁ አደረሰን እያልኩ መጪው ዓመት የሰላም፣ የጤና እና የስኬት ዓመት እንዲሆንላችሁ በኢትዮጵያ #መድኃኒት አቅራቢ ኤጀንሲ ስም ልባዊ ምኞቴን ለመግለፅ እወዳለሁ፡፡የዜጎችን ጤንነት ለመጠበቅና ህይወትን ለመታደግ በሚደረገው ርብርብ የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ ኤጀንሲ የማይተካ ሚና እንዳለው […]
በኢትዮጵያ የመድኃኒት አቅራቢ ኤጀንሲ የጎንደር ቅርንጫፍ ባለፈዉ 1 ዓመት #በISO 9001:2015 በጥራት ፖሊሲ መሰረት አሰራሩን ወጥነት ባለዉ መልኩ ሲሰራ ቆይቶ ጳጉሜ 5 ቀን 2013 ዓ.ም የISO 9001:2015 የምስክር ወረቀት ማገኘቱን የቅርጫፉ ስራ አስኪያጅ አቶ እንዳለው አስማማው ገልፀዋል፡፡የለም አቀፍ የጥራት የምስክር ወረቀት መገኘቱ በኤጀንሲው የደንበኞችን እርካታን ለማሳደግ የያዘውን ግብ ለመተግበር ከፍተኛ አስተዋጽኦ አለው ሲሉ ተናግረዋል።ለጎንደር ቅርንጫፍና […]
የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ ኤጀንሲው በዘላቂ የልማት ግቦች /SDGs/ በጀት የተገዛውን የፀረ -ወባ ኬሚካል ከግንቦት ወር ጀምሮ ማሰራጨቱን ከመጋዘን አያያዝና አስተዳደር ዳይሬክቶሬት የተገኘው መረጃ ያመላክታል፡፡ኬሚካሉ የወባ ትንኝ የምታስተላልፈውን የወባ በሽታን ለመከላከልና ለመቆጣጠር ከምንጠቀምባቸው መከላከያ መንገዶች አንዱ እንደሆነ የተገለፀ ሲሆን በየቤት ውስጥ የሚረጭ 215 ሺህ 162.4 ኪ.ግ መሰራጨቱ ተገልጿል፡፡ስርጭቱም በኤጀንሲው ቅርንጫፎች አማካኝነት ለትግራይ፣ለአፋር፣ ለደቡብ ብሄር ብሄረሰቦችና ህዝቦች፣ […]
የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ ኤጀንሲ ለትግራይ ክልል የኮሌራ ወረርሽኝ ለመከላከልና ለመቆጣጠር የሚያስችሉ የኮሌራ ክትባት መድኃኒቶችን በማሰራጨት ላይ እንዳለ በኤጀንሲው የመጋዘን አያያዝ እና ክምችት አስተዳደር ባለሞያ ወ/ሮ ማስተዋል አበባው ሰኔ 7 ቀን 2013 ዓ.ም ገለጹ፡፡ ኤጀንሲው የሚያሰራጨው የክትባት መድኃኒት Oral Cholera Vaccine እንደሆነና 1 ሚሊየን 999 ሺህ 953 ዶዝ መጠን እንዳላቸው ሲሆኑ አንድ ዶዝ ለ አንድ ሰው […]
The Agency held a consultative meeting with 11 local pharmacists, the Ministry of Health, the Ministry of Trade, banks and other stakeholders on April 6, 2013 at the Ramada Hotel. State Minister of Health, Alemtsehai Paulos, called on stakeholders to work together to alleviate the problems faced by local pharmaceutical manufacturers and suppliers. The combination […]
The agency is distributing Dimension Exl200 and Cobas C311 resins, which have been procured at the national level, according to Laboratory Resources Managements Expert, Mizan G / Yohannes. The reagents are being tested for chemistry and are being distributed to newly installed medical facilities. The registrar will be distributed through all branches and will be […]
The Ethiopian Pharmaceutical Agency is distributing 25 X-ray machines for X-ray examination, said Haimanot Getahun, a medical equipment distribution expert. According to Haimanot, 16 X-ray machines have been distributed to Oromia, Amhara, Afar and Benishangul-Gumuz states through the Adama project. It will be distributed to Somali, Tigray, Southern Nations, Nationalities and People’s regions at a […]
Debebe Gebeyehu, head of Adama Central Medical Equipment Warehouse Team, said the Adama Pharmaceutical Agency has been distributing 180 mechanical ventilators to the intensive care unit. According to Debebe, the distribution will be carried out at the Covenant 19 Medical Center, Yeka Kotebe, Field Coved 19 Medical Center, Peter, Paul and Abet Hospitals for the […]
More than 30 long-term and low-interest CV-19 medical equipment purchased from the Korean Exim Bank for the purchase of long-term and low-interest loans from the Korean Exim Bank were handed over to the Ethiopian Ministry of Health on March 24, 2013 E.c. The medical equipment donated by the Ministry of Health includes mechanical ventilators, portable […]