፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨ የጤና ጉዳይ ማህበራዊ እሴቶች እና ባህል ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ በአመት ሁለት ጊዜ የጤና ሴክተሩን የሚከታተልና የሚደግፍ ሲሆን፤ የምክር ቤት አባላቱ የአገልግሎቱን ክንዉን ጎብኝተዋል። የአገልግሎቱ ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር አብዱልቃድር ገልገሎ ለምክር ቤት አባላቱ ተቋሙ እያከናወነ ያለዉን ሪፎርም ያስገነዘቡ ሲሆን የመድኃኒት አያያዝና ግዢን ለማዘመን ERP ፕሮጀክትን ለመተግበር እየተሰራ እንደሆነ፤ የፉይናንስ እንዲሁም የኤርጎኖሚክስ ሪፎርም መከናወኑን በዚህም ምክንያት […]