የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ ኤጀንሲ የተቋቋመበትን አላማ የሚሰጠውን አገልግሎት በጥረት ለመፈፀም አለም አቀፍ የምስክር ወረቀት #ISO 9001፡ 2015 ለማግኘት እና አለም አቀፍ እውቅና ያለው ተቋም ለመሆን እየሰራ ያለውን ስራ DQS በተባለ የጀርመን ሀገር መዛኝ ድርጅት በውጭ ኦዲተሮች የተገኙ ግኝቶች ለኤጀንሲው ማኔጅመንት በእምቢልታ ሆቴል ጥቀምት 10 ቀን 2014 ለውይይት ቀርቧል፡፡በተደረገው ውይይት ላይ የኤጀንሰው ዋና ዳይሬክተር የጥራት የምስክር […]