June 8, 2019
የኢፌዲሪ የመድኃኒት አቅራቢ ኤጀንሲ ከዚህ በታች በተገለፀው ክፍት የሥራ መደብ አመልካቾችን አወዳድሮ በቋሚነት መቅጠር ይፈልጋል፤ ስለሆነም መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርት፣ የሥራ ልምድና ተዛማጅ ማስረጃ ዋናውን እና ፎቶ ኮፒ በመያዝ ግንቦት 30 ቀን 2011 ዓ.ም ጀምሮ ባሉት 10 /አስር/ ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ በኤጀንሲዉ ዋና መ/ቤት ሰው ሀብት አስተዳደርና ልማት ዳይሬክቶሬት ቢሮ በመቅረብ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን […]