ከ 91 አይነት የጤና ፕሮግራም መድሀኒቶች ውስጥ 89%ቱ ውስን አቅራቢ እንዳላቸው ጥናቶች አመለከቱ March 30, 2021 የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ ኤጀንሲ ከሚያቀርባቸው 91 አይነት የጤና ፕሮግራም መድሀኒቶች ውስጥ 81 የሚሆኑት ወይም 89% ያህሉ ውስን አቅራቢ እንዳላቸው ጥናቶች እንደሚያመለክቱ የኤጀንሲው የመድሀኒት ፣የህክምና መሳሪያወች እና መገልገያወች የግዥ አስተዳደር ዘርፍ ምክትል ዋና ዳይሬክተር አቶ ሰለሞን ንጉሴ መጋቢት 16 ቀን 2013 ዓ.ም ገለፁ። ኤጀንሲው ከኢትዮጵያ የምግብ እና መድኃኒት ቁጥጥር ባለስልጣን ሙያተኞች ጋር በተጠና ጥናት መሠረት መረጃዎችን […] Read More
ኤጀንሲው ከአገር ውስጥ አቅራቢዎች ገዝቶ ለጤና ተቋማት ለማቅረብ ካወጣው 109 የመድሀኒት አይነቶች እሰከ የካቲት ወር መጨረሻ በአቅራቢወች ማቅረብ የቻሉት 25 አይነቱን ብቻ በመሆኑ በአቅርቦት ላይ ችግር ፈጥሮበኛል ሲል ገለፀ። March 26, 2021 የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ መጋቢት 8 ቀን 2013 ዓ.ም በአዲስ አበባ ባካሄደው የውይይት መድረክ ከሀገር ውስጥ የ መድኃኒት አምራቾችና አቅራቢዎች በዋናነት የሀገር ዉሰጥ የመድኃኒት ፈላጓታችን ለሟሟላት እየሰሩ ቢሆንም በአለማችንም ሆነ በሀገራችን በተከሰተው ኮሮና ቫይረስ አፈጻጸማቸው በጣም ዝቅተኛ ነው። በ2012 አፈጻጸማቸው 20% ሲሆን በያዝነው በጀት አመት እስከ የካቲት ወር ድረስ በሀገር ውስጥ የመድሀኒት አምራቾችና አቅራቢወች አቅአፈፃፀማቸው 22% […] Read More