የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ ኤጀንሲ ከ889 ሚሊየን 539 ሺ ብር በላይ ዋጋ ያላቸውን የፀረ ወባ ትንኝ ኬሚካል (Propoxure) እያሠራጨ መሆኑን የመድኃኒትና የሕክምና መገልገያዎች ስርጭትና ተሽከርካሪ ስምሪት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ሺፈራው በቀለ ግንቦት 18 ቀን 2012 ዓ.ም. አስታወቁ፡፡ ዳይሬክተሩ እንደተናገሩት መጪው የክረምት ወቅት እንደመሆኑ መጠን ከወዲሁ በወባ ምክንያት የሚከሰተውን ህመምና ሞት ለመከላከል ከፍተኛ የወባ ስርጭት ባለባቸው […]