የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ ኤጀንሲ የኮሮና ቫይረስ በሀገራችን ከተከሰተ ጊዜ ጀምሮ ወረርሽኙን ለመከላከል የሚያስችሉ የህክምና ግብዓቶችን እያሰራጨ መሆኑን የኤጀንሲው የክምችትና ስርጭት አስተዳደር ዘርፍ ምክትል ዋና ዳይሬክተር አቶ ተስፋለም አድራሮ ሚያዝያ 06 ቀን 2012 ዓ.ም ገለጹ፡፡ ኤጀንሲው የኮሮና ቫይረስ ለመከላከል የሚያስችሉ 200 ሺ N 95 የፊት መሸፈኛ ጭምብል፣ ከ3.2 ሚሊዮን በላይ ሰርጅካል የፊት መሸፈኛ ጭምብል፣ 1 ሚሊየን […]