የኢትዮጵያ መድሃኒት አቅራቢ ኤጀንሲ ከአሁን በፊት በ ሚያዚያ 2018 የተዘጋጀውና አስከ አሁን ጥቅም ላይ የዋለው እንዲሁም በየሁለት ዓመቱ እንዲከለስ የሚጠበቀው የኤጀንሲው የመድኃኒት ግዥ መዘርዝር/ pharmaceuticals procurement list/ መከለስ ተጀመረ፡፡ ከኤጀንሲውና ከጤና ሚኒስቴር የተወጣጡ የሚመለከታቸው ባለሙያዎች ያሉትን ጠንካራ እና ደካማ ጎኖች በመለየት በዜሮ ድራፍት ደረጃ የማዘጋጀት ስራ የተጀመረ ሲሆን በቀጣይ ከጤና ተቋማት እና ከባለድርሻ አካላት ጋር […]