የምስራቅ ክላስተር በ2011 በጀት ዓመት ከ1.4 ቢሊየን ብር በላይ የሆኑ መድኃኒቶችና የሕክምና መገልገያ መሣሪያዎች ማሠራጨቱን ነሐሴ ወር መጨረሻ ላይ በተካሄደው 3ተኛው የአቅርቦት ሠንሠለት መድረክ አስታወቀ፡፡ በበጀት ዓመቱ በተገላባጭ ፈንድ 229.9 ሚሊየን ብር ወጪ ያላቸው መድኃኒቶችና 1.2 ቢሊየን ወጪ ያላቸው የኘሮግራም መድኃኒቶች መሠራጨታቸውን የድሬዳዋ ቅርንጫፍ ሥራ አስኪያጅ አቶ ሣሙኤል ኃይሉ አስረድተዋል፡፡ በበጀት ዓመቱ የወለል ጥገና መካሄዱ፣ […]