የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ ኤጀንሲ ከነሐሴ 29 – 30/2011 ዓ.ም. 3ተኛውን የመድኃኒት አቅርቦት ሰንሰለት ዓመታዊ የውይይት መድረክ ከተለያዩ አካላት ጋር በጎንደር ከተማ አካሄደ፡፡ የጎንደር ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ዶ/ር ሙሉቀን አዳነ እንኳን ደህና መጣችሁ መልእክት አስተላልፈው ኤጀንሲው የማህበረሠብን ችግር ለመቅረፍ በመቋቋሙ ተግቶ ሊሠራ እንደሚገባ ገልፀዋል፡፡ ከንቲባው መድረኩ በጎንደር ከተማ መካሄዱ ከተማውን እንደሚያነቃቃና የፌዴራል ተቋማት ከቅርብ ጊዜ ወዲህ […]