ኤጀንሲው ‹‹አረንጓዴ አሻራ እናሳርፍ፣ በአንድ ጀምበር 200 ሚሊየን ችግኝ እንትከል!›› በሚል መሪ ቃል በመላው ሀገሪቱ የችግኝ ተከላ መካሄድን አስመልክቶ በዋ/መ/ቤት ሐምሌ 22 ቀን ከፍተኛ አመራሮችና ሠራተኞች በተገኙበት ችግኝ ተከላ አካሄደ፡፡ የኤጀንሲው ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ሎኮ አብርሃም የችግኝ ተከላው ሀገራዊ ተልዕኮ ሲሆን ለኤጀንሲው ተልዕኮም አጋዥ ነው ሲሉ ገልፀዋል፡፡ በሀገራችን እንደ ወባ ያሉ በሽታዎች በሞቃታማና ቆላማ ቦታዎች […]