በኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ ኤጀንሲ የባህር ዳር ቅርንጫፍ ኢንሲኔሬተር ሙሉ ለሙሉ የግንባታ እና የተከላ ሥራ ተጠናቆ ምረቃ ብቻ እየተጠበቀ መሆኑ ተነገረ፡፡ ኤንሲኔሬተሩ ከሌሎቹ ቅርንጫፍ ኤንሲኔሬተሮች ጋር ተመሣሣይ መሆናቸውን የቅርንጫፍ ሥራ አስኪያጅ አቶ አምሣሉ ጫኔ ተናግረው በሰዓት 5 መቶ ኪሎ ግራም የማቃጠል አቅም እንዳለው ጠቁመዋል፡፡ ኢንሲኔሬተሩ መሰረተ ልማት መብራት፣ ውኃ፣ መንገድ ያለመሟላቱን ተናግረው ይህንን ችግር ለመቅረፍ ከከተማው […]