የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ አገልግሎት የስራ አመራር ቦርድ አባላት የካቲት 8 ቀን 2017ዓ.ም ከተቋሙ ከፍተኛ አመራሮች ጋር በ11 አጀንዳዎች ዙሪያ በአገልግሎቱ ዋና መስሪያቤት የተወያዩና ዉሳኔ ያስተላለፉ ሲሆን በዋንኛነትም የመድኃኒት አቅርቦት ስርአቱ ከሀገራዊ ማክሮ ኢኮኖሚክ ሪፎርሙ ጋር በተሻለ መልኩ መጣጣም እንዳለበት የጋራ መግባባት ላይ ደርሰዋል። የገንዘብ ሚኒስቴር ሚኒስትርና የአገልግሎቱ ቦርድ ሰብሳቢ የሆኑት አቶ አህመድ ሺዴ እንዳሉት ተቋማዊ […]