ለዓለም አቀፍ የህክምና ግብዓት አቅራቢዎች እዉቅና ተሰጠ በ3ኛዉ አለም ዓቀፍ የመድኃኒት አቅራቢዎች ጉባኤ 25 ለሚሆኑ ዓለም አቀፍና የሀገር ዉስጥ የህክምና የግብዓት አቅራቢዎች የክሪስታል ዋንጫና ሰርተፍኬት ሽልማት በስካይ ላይት ሆቴል የተሰጠ ሲሆን፤ የመድኃኒት ተደራሽነቱ እንዲሳለጥ ላደረጉት አስተዋፅኦ ምስጋና ቀርቦላቸዋል። በምርጥ 20 እና 10 አቅራቢዎች ለመሸለም በመመዘኛ መስፈርትነት የነበረው የመድኃኒት ማቅረቢያ ጊዜ፤ የግዥ ትእዛዝ መጠንን በሙሉ ከማቅረብ፣ […]