Back to Jobs

የሰው ኃብት አስተዳደርና ልማት ቡድን መሪ

ጎንደር Full time
Senior Level 17838 birr
Active Position
Application Deadline March 12, 2026
Job Description
የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ አገልግሎት ከዚህ በታች በተዘረዘረው የሥራ መደብ መስፈርቱን የሚያሟሉ አመልካቾችን በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡ ብዛት | 1 ማሳሰቢያ፡- * በምዝገባ ወቅት አመልካቾች የትምህርት እና የሥራ ልምድ ማስረጃ የተፈለገውን የማስረጃ ቅጂ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡ መንግስታዊ ካልሆኑ ተቋማት የሚቀርቡ የሥራ ልምድ ማስረጃዎች በደንብ መስርተው ታክስ የተከፈለባቸው መሆኑን የሚገልጽ መሆን አለበት፡፡ * መመዝገቢያ ቀንና ሰዓት ማስታወቂያው ከወጣበት ዕለት አንስቶ ባሉት 10 (አስር) ተከታታይ የሥራ ቀናት ሆኖ ከሰኞ እስከ ሐሙስ ከ2:30-6:30 ሰዓትና ከሌሊቱ ከ7:30-8:00 ሰዓት እንዲሁም ዓርብ ከ2:30-5:30 ከሰዓት ከ7:30-9:00 ሰዓት ድረስ ይሆናል፡፡ * የምዝገባ ቦታ በሚኒስቴሩ መ/ቤት የሰው ኃብት አስተዳደርና ልማት ዳይሬክቶሬት ወይም በአገልግሎት መ/ቤቱ በጎንደር በሚገኘው የሰው ኃብት አስተዳደር ቢሮ ወይም በኢሜል አድራሻ፤ elizabethte2021@gmail.com
Requirements
የሥራ ልምድ/በዓመት | 7 ዓመት ደረጃ | XIII ተፈላጊ ችሎታዎች | የመጀመሪያ ዲግሪ በሥነ ሕዝብ አስተዳደር (ፐብሊክ አድሚኒስትሬሽን)፣ ቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን፣ ፐርሶነል ማኔጅመንት፣ ፐርሶነል አድሚኒስትሬሽን፣ ማኔጅመንት፣ ቢዝነስ ማኔጅመንት፣ የሰው ኃብት ሥራ አመራር፣ አመራር (ሊደርሺፕ)፣ ፖለቲካል ሳይንስና አለም አቀፍ ግንኙነት፣ ዲቨሎፕመንት ማኔጅመንት፣ ዲቨሎፕመንት አድሚኒስትሬሽን፣ አርጋናይዜሽናል ማኔጅመንት፣ የአስተዳደር ልማት ጥናት፣ ፐብሊክ አድሚኒስትሬሽንና ዲቨሎፕመንት ማኔጅመንት፣ የሰው ኃይል ልማት አስተዳደር፣ ዲቨሎፕመንት ስተዳደር፣ አድሚኒስትሬሽን ሰርቪስ ማኔጅመንት፣ የትምህርት አቅድ ሥራ አመራር ወይም ቢዝነስ ማኔጅመንት (ኢንተርፕርነርሺፕ)።
Benefits
የቤት አበል | 6,000 የኃላፊነት አበል | 3500
How to Apply

Please submit your application by sending your CV to the email address below. Ensure your CV clearly outlines your experience, education, and contact details.

Apply via Email elizabethte2021@gmail.com
Apply for this Position

Fields marked with * are required. Your information will be treated confidentially.

Optional. Please enter your cumulative GPA (0.00 - 4.00).
Select all academic levels that apply.
Add your relevant work experience.
Maximum 250 characters 0/250
Please upload a single CV in PDF format only (maximum file size 5 MB).

After submitting, you will receive an on-screen confirmation. Please ensure all details are accurate before sending.

Contact Information
Contact Person Elizabeth Tefera

Questions?

For questions about this position:

HR Department

hr@epss.gov.et

+251-11-123-4567

Share this Job
🤖
EPSS Assistant Online · Ethiopian Pharmaceuticals Supply Service