3ኛው የአፍሪካ የሕክምና ግብዓት ማምረቻ ኤግዚቢሽንና ኮንፈረንስ መካሄድ ጀመረ ፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨
ከጥቅምት 16 እስከ 19 ቀን 2019 ዓ.ም. በሚካሄደው በዚህ መድረክ የአፍሪካ የጤናው ዘርፍ ባለድርሻ አካላት፣ አምራቾች፣ ዓለም አቀፍ አጋሮችና ባለሀብቶች እየተሳተፉ ይገኛሉ። የጤና...
Stay informed about EPSS developments, policy updates, and industry news affecting pharmaceutical supply chain in Ethiopia.
ከጥቅምት 16 እስከ 19 ቀን 2019 ዓ.ም. በሚካሄደው በዚህ መድረክ የአፍሪካ የጤናው ዘርፍ ባለድርሻ አካላት፣ አምራቾች፣ ዓለም አቀፍ አጋሮችና ባለሀብቶች እየተሳተፉ ይገኛሉ። የጤና...
የቅርንጫፉ ሥራ አስኪያጅ አቶ እንዳለው አስማማው እንደገለጹት፣ የደንበኞች ቀን መድረክ የአገልግሎት አሰጣጡን ለማሻሻልና በተቋሙና በደንበኞች መካከል ያለውን ትስስር ለማጠናከር ጉልህ ሚና አለ...
ሠንደቅ ዓላማ የሀገር ክብር፣ የሉዓላዊነትና የጋራ ታሪክ ምልክት በመሆኑ ዜጎች ልዩነቶቻቸውን በማክበር ለጋራ ዓላማ በአንድነት እንዲቆሙ የሚያስታውስ ብሔራዊ መገለጫ መሆኑን አቶ አቅናው ካውዛ...
ባለፉት አምስት አመታት ቋሚ ኮሚቴው የኢትዮጵያ የመድኃኒትና የህክምና ግብዓቶች አቅርቦት ስርዓት በማጠናከር የጤና ዘርፉን ለማሻሻል እና የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ አገልግሎት ተልዕኮ ለማሳካ...
የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ አገልግሎት የ2018 ዓ.ም. ማንሰራራት ቀንን አስመልክቶ በቅዱስ ጳውሎስ ሚሊኒየም ሜዲካል ኮሌጅ ለሚገኙ ታካሚዎች የማዕድ ማጋራት መርሃ ግብር አካሂዷል።...
ስልጠናው በአዲስ አበባ ሳሬም ሆቴል የተካሄደ ሲሆን፣ ከዋናው መ/ቤትና ቅርንጫፎች የተውጣጡ ተሳታፊዎች በSEAH ክስተቶችን መለየትና መከላከል፣ ፈጣንና ተገቢ ምላሽ መስጠት፣ የጉዳይ ሪፖርትና...
የስምምነቱ ዋና ዓላማ ከግል የጤና ዘርፍ የሚመጣውን የመሠረታዊና ሕይወት አድን መድኃኒቶች፣ እንዲሁም የሕክምና መገልገያዎች ፍላጎት በአንድ ላይ በማሰባሰብ የግዥ አቅምን ማሳደግ፣ የተሻለ አቅ...
In a press statement, EPSS Director General Dr Abdulkedir Gelgelo said the award recognises the service’s improved perfo...
This accolade serves as formal continent-wide recognition of EPSS’s ongoing efforts to enhance accessibility, reliabilit...
ይህ ዓለም አቀፍ እውቅና አገልግሎቱ በመድኃኒትና በሕክምና ግብዓቶች ግዥ፣ በአቅርቦት ሰንሰለት አመራር እና በአሠራር ቅልጥፍና ያሳየውን የላቀ አፈጻጸም የሚያረጋግጥ እውቅና ነው። የአገል...
በጉብኝቱ ወቅት ተሳታፊዎቹ የተቋሙን የመድኃኒትና የሕክምና ግብዓቶች ግዥ፣ አቅርቦት፣ ማከማቻና ስርጭት ሥርዓት ተመልክተዋል። በተጨማሪም በቴክኖሎጂ የታገዙ የቁጥጥር፣ የክትትልና የአስተዳደር...
በጉብኝታቸው ወቅት የኢመአአ ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር አብዱልቃድር ገልገሎ፣ አገልግሎቱ በኢትዮጵያ የመድኃኒትና የጤና ግብዓቶች ግዥ፣ አቅርቦት፣ ማከማቻና ስርጭት ዘርፍ ስለሚያከናውናቸው ተግባራት...
New procurement guidelines effective immediately for all health facilities.
Read Details