Active Tenders
3
ET-MOH-526522-GO-RFB ICB
Closes: 23 Dec 2026
30 days remaining
ET-MOH-537673-GO-RFB ICB
Closes: 10 Dec 2026
17 days remaining
ET-MOH-527291-GO-RFB ICB
Closes: 06 Oct 2026
Closed 48 days ago
View All
የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ አገልግሎት በ13ኛው ሀገራዊ የኢትዮጵያ የጥራት ሽልማት የልህቀት ዋንጫ ዳግም አሸናፊ ሆነ ፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨
News
November 23, 2026
2 views

የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ አገልግሎት በ13ኛው ሀገራዊ የኢትዮጵያ የጥራት ሽልማት የልህቀት ዋንጫ ዳግም አሸናፊ ሆነ ፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨

ይህም በተቋሙ ቀደም ብሎ የተጀመረው የድጅታል ቴክኖሎጅ ፓወር ቬክተር ተከታታይ ለውጥና የጥራት ማሻሻያ ጥረት የፈጠረው ተጨባጭ ውጤት መሆኑን ያመለክታል።

የልህቀት ዋንጫውንና የምስክር ወረቀቱን የአገልግሎቱ የዋና ዳይሬክተር ጽሕፈት ቤት ኃላፊ አቶ ዳንኤል ተስፋዬ ከኢትዮጵያ የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስትር ከክብርት ወ/ሮ ያስሚን ወሃብረቢ እጅ ተቀብለዋል።

ይህ ስኬት የአገልግሎቱ የሥራ አመራርና የሠራተኞች የትጋት፣ የቁርጠኝነትና የቡድን ሥራ ውጤት ከመሆኑም በላይ፣ ለመላው የአገልግሎቱ ቤተሰብ ኩራትና ለተጨማሪ የተሰናሰለ ስኬቶች የሚያነሳሳ ታላቅ ምዕራፍ ነው።

ኢትዮጵያ ውስጥ የመድኃኒትና የህክምና ግብዓቶች ተደራሽነትን፣ ጥራትን፣ በተመጣጣኝ ዋጋ ቀጣይነትን ለማረጋገጥ የጀመርነውን የ80 አመታት ለማንኛውም ፈተና የማይበገር የአቻዮነት የአቅርቦት ሠንሠለት (Resilience)ጉዞ በበለጠ ቁርጠኝነት እናጠናክራለን።

እንኳን ደስ አለን!
Share this article:
🤖
EPSS Assistant Online · Ethiopian Pharmaceuticals Supply Service