Active Tenders
3
ET-MOH-526522-GO-RFB ICB
Closes: 23 Dec 2026
36 days remaining
ET-MOH-537673-GO-RFB ICB
Closes: 10 Dec 2026
23 days remaining
ET-MOH-527291-GO-RFB ICB
Closes: 06 Oct 2026
Closed 42 days ago
View All
አገልግሎት የ10 ወራት የሥራ አፈፃፀም ገመገመ
News
June 04, 2026
446 views

አገልግሎት የ10 ወራት የሥራ አፈፃፀም ገመገመ

የ2018 ያለፉ አስር ወራት አጠቃላይ ስራዎች ዕቅድ አፈፃፀም እንዲሁም ኢንሼቲቮች ታሳቢ ያደረገ የቀጣይ የሦሰት ወር ስራዎች ወይይት የአገልግሎቱ ከፍተኛ አመራሮችና ሰራተኞች በተገኙበት ተገመገሞ አቅጣጫዎች አስቀምጠዋል

በቀረቡ ሀሳቦች ላይ ከሰራተኞች በተነሳ ጥያቄዎች ውይይት የተካሄደ ሲሆን ፤ የአገልግሎቱ ዋና ዳይሬክተር የቀጣይ የስራ አቅጣጫዎች አስቀምጠዋል ።

# ማገልገል ክብር ነው!
ማኅሌት አበራ
Share this article:
🤖
EPSS Assistant Online · Ethiopian Pharmaceuticals Supply Service