Active Tenders
3
ET-MOH-526522-GO-RFB ICB
Closes: 23 Dec 2026
36 days remaining
ET-MOH-537673-GO-RFB ICB
Closes: 10 Dec 2026
23 days remaining
ET-MOH-527291-GO-RFB ICB
Closes: 06 Oct 2026
Closed 42 days ago
View All
የአገልግሎቱ አዳማ ቅርንጫፍ የክትባት ቀጥታ ስርጭት አድማሱን ወደ 82% አሳደገ ፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨
News
July 07, 2026
245 views

የአገልግሎቱ አዳማ ቅርንጫፍ የክትባት ቀጥታ ስርጭት አድማሱን ወደ 82% አሳደገ ፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨

በዚህም ባለፈው አመት የነበረውን የክትባት ቀጥታ ስርጭት ከ77%-82% ማሳደግ እንደቻሉ ስራ አስኪያጁ ገልፀው ፤ በቀጣይ 6ወራት ውስጥ ተጨማሪ 48 ተቋማት ላይ በመድረስ የቀጥታ ስርጭት አድማሱን ወደ 89% ለማሳደግ አቅደው እየሰሩ መሆኑን አንስተዋል።

አክለውም በዋና መ/ቤት ፣ Chai Ethiopia እና UNICEF ሙያዊ እና የገንዘብ ድጋፍ ለዚህ ውጤት መድረሳቸውን አስታውሰው ፤ ያሉ ተሽከርካሪዎችን እና ባለሙያዎችን በአግባቡ አሟጦ በመጠቀም የክትባት ተደራሽነታችንን አጠናክረን እንቀጥላለን ብለዋል።

#ማገልገል_ክብር_ነው!
Share this article:
🤖
EPSS Assistant Online · Ethiopian Pharmaceuticals Supply Service