Active Tenders
3
ET-MOH-526522-GO-RFB ICB
Closes: 23 Dec 2026
36 days remaining
ET-MOH-537673-GO-RFB ICB
Closes: 10 Dec 2026
23 days remaining
ET-MOH-527291-GO-RFB ICB
Closes: 06 Oct 2026
Closed 42 days ago
View All
አገልግሎቱ በ16ኛው ዓመታዊ የጤናው ዘርፍ የሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳዮች አካቶ ትግበራ መዋቅር ጉባዔ የላቀ አፈፃፀም እውቅና ተሸላሚ ሆነ ፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨
News
July 07, 2026
256 views

አገልግሎቱ በ16ኛው ዓመታዊ የጤናው ዘርፍ የሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳዮች አካቶ ትግበራ መዋቅር ጉባዔ የላቀ አፈፃፀም እውቅና ተሸላሚ ሆነ ፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨

የአገልግሎቱ የሴቶች፣ህፃናትና ወጣቶች ጉዳይ ዳይሬክተር ወ/ሮ አለምፀሐይ ዳታ እንደገለጹት፣ ይህ ስኬት የተገኘው የስርዓተ ጾታና አካቶ ትግበራ በአገልግሎቱ ውስጥ ተቋማዊ አሠራር ሆኖ በመተግበሩ ነው ብለዋል።
በተጨማሪም፣ ለዚህ ስኬት መሳካት የጎላ አስተዋፅኦ ላበረከቱ የተቋሙ አመራሮችና ሠራተኞች ከልብ ምስጋና አቅርበው፣ ይህ እውቅና በተቋሙ ውስጥ ፍትሃዊነትን፣ አካቶ ትግበራን እና የላቀ አፈፃፀምን ለማጠናከር የሚደረገውን ቀጣይ ጥረት የሚያበረታታ መሆኑን ገልጸዋል።
Share this article:
🤖
EPSS Assistant Online · Ethiopian Pharmaceuticals Supply Service